የተሸከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን አዋጅ ቁጥር 799/2005 ሥልጠና

16 Mar 2024

የተሸከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን አዋጅ ቁጥር 799/2005 ሥልጠና

በስልጠናው የመንገድ ደህንነት አለማቀፋዊ ፤ አህጉራዊ፤ ሀገራዊ ገፅታ እንዲሁም ሳይንሳዊ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ማረጋገጫ መንገዶች ላይ ፣ የተሸከርካሪ አደጋ ተጎጂዎች የአስቸኳይ ህክምና አገልገሎት አሰጣጥ፣ የ3 አመታት የመንገድ ደህንነት ዘርፍ የዋና ዋና ስራዎች ዕቅድ አፈፃፀም እና የባለድርሻ አካት የአሰራርና የአደረጃጀት ሰነድ አቅርበዋል ውይይት ተደርጓል…