በማክሮ እኮኖሚ የዕቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት ተካሄደ

14 Mar 2024

በሃገራዊ የ6 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ እቅድ አፈፃፀም ውይይት

የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች በሃገራዊ የ6 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ እቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት አደረጉ፡፡ የእቅድ አፈፃፀ ሪፖርቱ በምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ በወ/ሮ ፈቲያ ደድገባ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡